Jump to content

ከ«ኒሺ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Removing Link GA template (handled by wikidata) - The interwiki article is not good
 
(17 intermediate revisions by 9 users not shown)
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦

== እምነቶች ==
== እምነቶች ==
ኒትሸ አብዛኛው ጽሁፉ የሚያተኩረው '''ሰወች እንዴት ሊኖሩ ይገባቸዋል?''' በሚለው ጥያቄ ነው። በዚህ ምክንያት እሱ ይኖርበት የነበረውን ዘመን የጀርመን [[ሥነ ምግባር]] (ኤቲክስ) በመንቀፍ ብዙ ጽፎአል። [[ሠናይ]] እና [[እኩይ]] (ጥሩና መጥፎ) ተብለው ተለይተው ይሰራባቸው የነበሩትን የጊዜውን [[ሥነ ምግባር]] ዋጋወች በመተቸት ሰወች አዲስ ሥነ ምግባር ፈጥረው ለሁሉም ምግባር አዲስ የሠናይነትና እኩይነት ([[ጥሩ]] እና [[መጥፎ]]) ዋጋ እንዲሰጡ በጽሑፎቹ ብዙ ሞክሯል።በዚህ መሰረት፣ ለምሳሌ፣ በክርስቲያኖች ዘንድ የሚሰራበትን '''ለደካሞች ማዘንን''' ሠናይነት ተቃውሟል። በሱ አስተያየት ደካሞች ሲታዘንላቸው የበለጠ ይዳከማሉ የሚል ነው ምክንያቱም በሱ አስተያየት ደካሞቹ በጠንካሮቹ ላይ የበለጠ ጥገኛ በመሆን መላው ህብረተሰብ ይዳከማል የሚል ነው።

በተጨማሪም፣ የሰው ልጅ የሚኖርበትን ተጨባጩን አለም መገንዘብ እና ክሁሉ በላይ ስለዚሁ ዓለም ማተኮር አለበት ብሏል። ሰማይና ሌሎች አለማትን በማጣጣል፣ የሰው ልጅ እነዚህን አይነት አለሞች የሚፈጥረው አሁን ያለበትን ተጨባጩ የውኑ አለም ችግሮች መፍታት ሲያቅተው ለመፈርጠጥ ነው በማለት የሰው ልጅ ስለዚህ ምድር ብቻ እንዲያስብ ይወተውታል።

ኒሽ የሰው ልጅ እራሱን በራሱ ማሸነፍ እንዲችል አጥብቆ ያምናል። በኒሺ ፍልስፍና፣ አንድ እራሱን ያሽነፈ ሰው በጣም የተለወጠ እና የተሻለ ስለሚሆን "ሱፐር ማን" ወይም
ኒሽ የሰው ልጅ እራሱን በራሱ ማሸነፍ እንዲችል አጥብቆ ያምናል። በኒሺ ፍልስፍና፣ አንድ እራሱን ያሽነፈ ሰው በጣም የተለወጠ እና የተሻለ ስለሚሆን "ሱፐር ማን" ወይም
"[[የበላይ ሰው]]" እንዲባል ሰይሟል። የ'''በላይ ሰው''' እንግዴህ ጠንካራና በሌሎች ሰወች "ሠናይ" እና "እኩይ" ወይም ደግሞ "ጥሩ" ና "መጥፎ" ዋጋወች የማይመራ፣ ይልቁኑ የራሱን ሥነ ምግባር የሚፈጥር ነው።
"[[የበላይ ሰው]]" እንዲባል ሰይሟል። የ'''በላይ ሰው''' እንግዴህ ጠንካራና በሌሎች ሰወች "ሠናይ" እና "እኩይ" ወይም ደግሞ "ጥሩ" ና "መጥፎ" ዋጋወች የማይመራ፣ ይልቁኑ የራሱን ሥነ ምግባር የሚፈጥር ነው።
.
.

== ዋና ዋና ሓሳቦቹ ==
== ዋና ዋና ሓሳቦቹ ==

መስመር፡ 20፦ መስመር፡ 21፦
| style="text-align: right;" | — ''ፍሬድሬርክ ኒትሸ''
| style="text-align: right;" | — ''ፍሬድሬርክ ኒትሸ''
|}
|}
* [[የበላይ ሰው ]]
* [[የበላይ ሰው]]
* [[የሃይል ፈቃድ]]
* [[የሃይል ፈቃድ]]
* [[አፖሎና ዳይኖስየስ]]
* [[አፖሎና ዳይኖስየስ]]
መስመር፡ 33፦ መስመር፡ 34፦
ኒሽ የአጻጻፉ ዘዴው እጅግ ሃይለኛና ስሜት ቀስቃሽ ነበር፣ በዚህ ምክንያት አንድ አንዶች የጀርመን ስነ ጽሁፍ አባት ይሉታል።
ኒሽ የአጻጻፉ ዘዴው እጅግ ሃይለኛና ስሜት ቀስቃሽ ነበር፣ በዚህ ምክንያት አንድ አንዶች የጀርመን ስነ ጽሁፍ አባት ይሉታል።

ኒሽ እድሜው እየጎለመሰ በሄደ ጊዜ፣ በበሽታ መሰቃየት ጀመረ። በሽታውን ለማስታገስ ከጀርመን ወደ [[ጣሊያን]] ሄዶ የተወሰነ ጊዜ ያሳልፍ ነበር። አንድ ቀን በ[[ቱሪን]] ከተማ [[ጣሊያን]] በመንገድ ሲዘዋወር አንድ ፈረስ በባለቤቱ በአለንጋ ሲደበደብ አይቶ ሲሮጥ ሄዶ ከፈርሱ ላይ ተጠመጠመ። ከዚያን ጊዜ ወዲህ ሙሉ በሙሉ [[እብደት|አበደ]]፣ ጽሁፍም መጻፍ አቋረጠ። በዚህ ጊዜ እድሜው አርባ አመቱ ነበር። እብደቱና ከዚያም በፊት ሲያሰቃየው የነበረው በሽታ መንሴ ወይም [[ቂጥኝ]] ወይም ደግሞ [[የአይምሮ ነቀረሳ]] ነው ተብሎ በአሁኑ ጊዜ ይታመናል።

ጽሁፎቹና ስራው አሁን ድረስ ዝናን ያተረፉ፣ በዚያው ልክ የሚጠኑ ናቸው።
ጽሁፎቹና ስራው አሁን ድረስ ዝናን ያተረፉ፣ በዚያው ልክ የሚጠኑ ናቸው።
መስመር፡ 41፦ መስመር፡ 42፦
[[መደብ:ኒሺ]]
[[መደብ:ኒሺ]]
[[መደብ:ኅልውነት]]
[[መደብ:ኅልውነት]]

{{Link FA|de}}
{{Link FA|ml}}
{{Link FA|sv}}

[[af:Friedrich Nietzsche]]
[[als:Friedrich Nietzsche]]
[[an:Friedrich Nietzsche]]
[[ar:فريدريك نيتشه]]
[[arz:فريدريك نيتشه]]
[[az:Fridrix Nitsşe]]
[[bar:Friedrich Nietzsche]]
[[bat-smg:Frīdrėks Nīčė]]
[[be:Фрыдрых Вільгельм Ніцшэ]]
[[be-x-old:Фрыдрых Ніцшэ]]
[[bg:Фридрих Ницше]]
[[bn:ফ্রিড্‌রিশ নিচে]]
[[br:Friedrich Nietzsche]]
[[bs:Friedrich Nietzsche]]
[[ca:Friedrich Wilhelm Nietzsche]]
[[ckb:فرێدریش نیچە]]
[[cs:Friedrich Nietzsche]]
[[cv:Ницше Фридрих]]
[[cy:Friedrich Nietzsche]]
[[da:Friedrich Nietzsche]]
[[de:Friedrich Nietzsche]]
[[diq:Friedrich Nietzsche]]
[[el:Φρειδερίκος Νίτσε]]
[[en:Friedrich Nietzsche]]
[[eo:Friedrich Wilhelm Nietzsche]]
[[es:Friedrich Nietzsche]]
[[et:Friedrich Nietzsche]]
[[eu:Friedrich Nietzsche]]
[[ext:Friedrich Nietzsche]]
[[fa:فریدریش نیچه]]
[[fi:Friedrich Nietzsche]]
[[fr:Friedrich Nietzsche]]
[[fy:Friedrich Nietzsche]]
[[ga:Friedrich Nietzsche]]
[[gan:尼采]]
[[gl:Friedrich Nietzsche]]
[[he:פרידריך ניטשה]]
[[hi:फ्रेडरिक नीत्शे]]
[[hif:Friedrich Nietzsche]]
[[hr:Friedrich Nietzsche]]
[[hu:Friedrich Nietzsche]]
[[hy:Ֆրիդրիխ Նիցշե]]
[[ia:Friedrich Nietzsche]]
[[id:Friedrich Nietzsche]]
[[ilo:Friedrich Nietzsche]]
[[io:Friedrich Nietzsche]]
[[is:Friedrich Nietzsche]]
[[it:Friedrich Nietzsche]]
[[ja:フリードリヒ・ニーチェ]]
[[jv:Friedrich Nietzsche]]
[[ka:ფრიდრიხ ნიცშე]]
[[kaa:Friedrich Nietzsche]]
[[kk:Фридрих Ницше]]
[[ko:프리드리히 니체]]
[[ku:Friedrich Wilhelm Nietzsche]]
[[la:Fridericus Nietzsche]]
[[lb:Friedrich Nietzsche]]
[[lt:Friedrich Nietzsche]]
[[lv:Frīdrihs Nīče]]
[[mk:Фридрих Ниче]]
[[ml:ഫ്രീഡ്രിക്ക് നീച്ച]]
[[mn:Фридрих Ницше]]
[[mr:फ्रीडरिक नित्ची]]
[[mrj:Ницше, Фридрих Вильгельм]]
[[ms:Friedrich Nietzsche]]
[[mt:Friedrich Nietzsche]]
[[mwl:Friedrich Nietzsche]]
[[nl:Friedrich Nietzsche]]
[[nn:Friedrich Nietzsche]]
[[no:Friedrich Nietzsche]]
[[oc:Friedrich Nietzsche]]
[[pag:Friedrich Nietzsche]]
[[pl:Friedrich Nietzsche]]
[[pms:Friedrich Nietzsche]]
[[pnb:نطشے]]
[[ps:فرېدرېک وېلهېلم نېتشي]]
[[pt:Friedrich Nietzsche]]
[[qu:Friedrich Nietzsche]]
[[rm:Friedrich Nietzsche]]
[[ro:Friedrich Nietzsche]]
[[ru:Ницше, Фридрих]]
[[rue:Фрідріх Ніцше]]
[[sah:Фридрих Ницше]]
[[scn:Friedrich Nietzsche]]
[[sco:Friedrich Nietszche]]
[[sh:Friedrich Nietzsche]]
[[simple:Friedrich Nietzsche]]
[[sk:Friedrich Nietzsche]]
[[sl:Friedrich Wilhelm Nietzsche]]
[[sq:Friedrich Nietzsche]]
[[sr:Фридрих Ниче]]
[[su:Friedrich Nietzsche]]
[[sv:Friedrich Nietzsche]]
[[sw:Friedrich Nietzsche]]
[[ta:பிரீட்ரிக் நீட்சே]]
[[th:ฟรีดริช นีทเชอ]]
[[tl:Friedrich Nietzsche]]
[[tr:Friedrich Nietzsche]]
[[uk:Фрідріх Ніцше]]
[[ur:نطشے]]
[[uz:Friedrich Nietzsche]]
[[vi:Friedrich Nietzsche]]
[[vo:Friedrich Nietzsche]]
[[wa:Friedrich Nietzsche]]
[[war:Friedrich Nietzsche]]
[[yi:פרידריך ניצשע]]
[[yo:Friedrich Nietzsche]]
[[zh:弗里德里希·尼采]]
[[zh-classical:尼采]]
[[zh-min-nan:Friedrich Nietzsche]]
[[zh-yue:尼采]]

በ16:08, 25 ማርች 2015 የታተመው ያሁኑኑ እትም

«ሰው አይደለሁም ዳይናማይት እንጅ!»--ፍሬድሪች ኒትሸ

ፍሬደሪክ ዊልሄልም ኒትሸ (ኦክቶበር 15, 1844 - ኦገስት 25, 1900) ጀርመናዊ ጻህፊና ፈላስፋ ሲሆን አለምን ይቀይራሉ ብሎ ያመነባቸውን ብዙ መጻህፍት በመድረስ ይታወቃል። እርግጥ ኒሺ፣ በነበረበትም ሆነ በኋላ ዘመኑ ብዙ ተቃዋሚወች ቢነሱበትም በዚያው ልክ ብዙ ሰወች ስራወቹን እንደ ታላቅ የፍልስፍና እና ስነ ጽሁፍ ስራ ይወስዷቸዋል።

ኒትሸ አብዛኛው ጽሁፉ የሚያተኩረው ሰወች እንዴት ሊኖሩ ይገባቸዋል? በሚለው ጥያቄ ነው። በዚህ ምክንያት እሱ ይኖርበት የነበረውን ዘመን የጀርመን ሥነ ምግባር (ኤቲክስ) በመንቀፍ ብዙ ጽፎአል። ሠናይ እና እኩይ (ጥሩና መጥፎ) ተብለው ተለይተው ይሰራባቸው የነበሩትን የጊዜውን ሥነ ምግባር ዋጋወች በመተቸት ሰወች አዲስ ሥነ ምግባር ፈጥረው ለሁሉም ምግባር አዲስ የሠናይነትና እኩይነት (ጥሩ እና መጥፎ) ዋጋ እንዲሰጡ በጽሑፎቹ ብዙ ሞክሯል።በዚህ መሰረት፣ ለምሳሌ፣ በክርስቲያኖች ዘንድ የሚሰራበትን ለደካሞች ማዘንን ሠናይነት ተቃውሟል። በሱ አስተያየት ደካሞች ሲታዘንላቸው የበለጠ ይዳከማሉ የሚል ነው ምክንያቱም በሱ አስተያየት ደካሞቹ በጠንካሮቹ ላይ የበለጠ ጥገኛ በመሆን መላው ህብረተሰብ ይዳከማል የሚል ነው።

በተጨማሪም፣ የሰው ልጅ የሚኖርበትን ተጨባጩን አለም መገንዘብ እና ክሁሉ በላይ ስለዚሁ ዓለም ማተኮር አለበት ብሏል። ሰማይና ሌሎች አለማትን በማጣጣል፣ የሰው ልጅ እነዚህን አይነት አለሞች የሚፈጥረው አሁን ያለበትን ተጨባጩ የውኑ አለም ችግሮች መፍታት ሲያቅተው ለመፈርጠጥ ነው በማለት የሰው ልጅ ስለዚህ ምድር ብቻ እንዲያስብ ይወተውታል።

ኒሽ የሰው ልጅ እራሱን በራሱ ማሸነፍ እንዲችል አጥብቆ ያምናል። በኒሺ ፍልስፍና፣ አንድ እራሱን ያሽነፈ ሰው በጣም የተለወጠ እና የተሻለ ስለሚሆን "ሱፐር ማን" ወይም "የበላይ ሰው" እንዲባል ሰይሟል። የበላይ ሰው እንግዴህ ጠንካራና በሌሎች ሰወች "ሠናይ" እና "እኩይ" ወይም ደግሞ "ጥሩ" ና "መጥፎ" ዋጋወች የማይመራ፣ ይልቁኑ የራሱን ሥነ ምግባር የሚፈጥር ነው። .

ዋና ዋና ሓሳቦቹ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

« የሰው ልጅ ብዙ ውሸት የሚዋሸው ለራሱ ነው፣ ለሌላ ሰው የሚናገረው ውሸት በአንጻሩ ኢምንት ነው!»

ፍሬድሬርክ ኒትሸ

ናዚ ጀርመን መሪ የነበረው ሂትለር የኒሽን ጽሁፍ ያነብ እንደነበር ታሪክ የሚያውቀው ሲሆን፣ ምንም እንኳ አንድ አንድ ሰወች እንደሚሉት የኒሽን ስራ ሂትለር የመረዳት አቅሙ ባይኖረውም፣ ነገር ግን የፈላስፋውን ሃሳቦች በጥራዝ ነጠቅ ለራሱ ስራወች ትክክልነት እንደማማካኛ ይጠቀም ነበር።

ኒሽ የአጻጻፉ ዘዴው እጅግ ሃይለኛና ስሜት ቀስቃሽ ነበር፣ በዚህ ምክንያት አንድ አንዶች የጀርመን ስነ ጽሁፍ አባት ይሉታል።

ኒሽ እድሜው እየጎለመሰ በሄደ ጊዜ፣ በበሽታ መሰቃየት ጀመረ። በሽታውን ለማስታገስ ከጀርመን ወደ ጣሊያን ሄዶ የተወሰነ ጊዜ ያሳልፍ ነበር። አንድ ቀን በቱሪን ከተማ ጣሊያን በመንገድ ሲዘዋወር አንድ ፈረስ በባለቤቱ በአለንጋ ሲደበደብ አይቶ ሲሮጥ ሄዶ ከፈርሱ ላይ ተጠመጠመ። ከዚያን ጊዜ ወዲህ ሙሉ በሙሉ አበደ፣ ጽሁፍም መጻፍ አቋረጠ። በዚህ ጊዜ እድሜው አርባ አመቱ ነበር። እብደቱና ከዚያም በፊት ሲያሰቃየው የነበረው በሽታ መንሴ ወይም ቂጥኝ ወይም ደግሞ የአይምሮ ነቀረሳ ነው ተብሎ በአሁኑ ጊዜ ይታመናል።

ጽሁፎቹና ስራው አሁን ድረስ ዝናን ያተረፉ፣ በዚያው ልክ የሚጠኑ ናቸው።