ወደ Facebook ይገባሉ ወይስ ይመዘገባሉ?
የMeta ምርቶች ምንድን ናቸው?
የFacebook ኩባንያ አሁን Meta ነው። ጃንዋሪ 4፣ 2022 አዲሱን ስም ለማንፀባረቅ የአጠቃቀም ደንባችንን፣ የግላዊነት ፓሊሲያችንን እና የኩኪ ፖሊሲያችንን አዘምነናል። የኩባንያችን ስም የተቀየረ ቢሆንም፣ የFacebook መተግበሪያን ጨምሮ ተመሳሳይ ምርቶችን ማቅረባችንን እንቀጥላለን። የእኛ የግላዊነት መመሪያ እና የአገልግሎት ውላችን እንደቀጠለ ነው እና ይህ የስም ለውጥ እንዴት መረጃ እንደምንጠቀም ወይም እንደምናጋራ ተጽእኖ አያደርግም። ለmetaverse ስላለን ራዕይ እና ስለ Meta ተጨማሪ ይወቁ
ማስታወሻ፦ Meta ምርቶች አንዳንድ እንደ Wrokplace፣ Free Basics፣ Messenger ለልጆች፣ እና Oculusን የመሳሰሉ የራሳቸው የተለዩ የግላዊነት መመሪያዎች እና የአጠቃቀም ደንቦች ያላቸው በMeta የሚቀርቡ ምርቶችን ወይም አገልግሎቶችን አያካትትም።
የእኛ ምርቶች
የMeta ምርቶች ይህን ያጠቃልላሉ፣
  • Facebook (Facebook የሞባይል መተግበሪያ፣ ድረገጽ እና የመተግበሪያ ውስጥ አሳሽን ጨምሮ)
  • Messenger
  • Instagram (እንደ Threads እና Boomerang የመሳሰሉ መተግበሪያዎች ጨምሮ)
  • Meta Portal-ብራንድ የተደረጉ መሳሪያዎች
  • እንደ Meta Horizon Worlds ወይም Meta Quest (የFacebook ወይም Meta መለያ በሚጠቀሙበት ጊዜ) ያሉ የ የMeta ፕላትፎርም ቴክኖሎጂ ምርቶች
  • ሱቆች
  • Meta Spark
  • የMeta ታዳሚ አውታረ መረብ
  • የNPE ቡድን መተግበሪያዎች
  • Meta የንግድ መሣሪያዎች
  • በእኛ የግላዊነት ፖሊሲ ስር በMeta Platforms፣ Inc. ወይም Meta Platforms Ireland Limited የሚቀርቡ ማናቸውም ሌሎች ባህሪያት፣ መተግበሪያዎች፣ ቴክኖሎጂዎች፣ ሶፍትዌሮች ወይም አገልግሎቶች።
አማርኛ
+
Meta © 2024