ራያ
Appearance
ይህ መጣጥፍ ምንም ዓይነት የዋቢ ምንጮች አያካትትም። እባክዎን ተገቢ ምንጮን በመጥቀስ ያሻሽሉት። |
የዚህ መጣጥፍ የማያደላ ዝንባሌ ያለው ሁናቴ መኖሩ አጠያያቂ ጉዳይ ነው። (መግለጫውን በውይይት ገጽ ላይ ይፈልጉ።) |
፭ራያ በደቡብ ትግራይ የሚገኝ ህዝብና አካባቢ ነው። ይህ ህዝብ በትግራይ ካሉ ደማቅ ባህሎች ባለ ቤት ስርዓት እና ወግ፡ ማለትም እንደ አነጋገር፡ አለባበስ፡ የሰርግ ፡ የለቅሶ ስነስርዐት ያለው ኩሩ እና ጀግና ህዝብ ነው። የራያ ህዝብ ከሚደነቅበትና ከሚያስደስት ባህሉ ሁሉም የእምነት ተከታዮች በተለይምሙስሊም ክርስቲያንሳይል በመቻቻል በህብረት በአንድ ላይ ተከባበሮ የሚኖር ህዝብ ሲሆን የአለባበስ ባህሉ ሌላው የሚደነቅለት አና ባህላዊ ጭፈራው ሲያዩት የሚያስግርም አና የሚያስድስት ነው። ከባህላዊ ጭፈራዎቹ እንደ "ጉማየ" "መጋልዋ" ፡ ወዘተ መጥቀስ ይቻላል፡፡ ህዝቡ የሚኖርበት አከባቢ እንደሚከተለው ይዋሰናል። በሰሜን ወጀራትና እንደርታ፣ በደቡብ የጁ (አማራ ክልል) ፣ በምስራቅ ዓፋር፣ በምዕራብ ደግሞ ላስታ ያዋሱኑታል።