Jump to content

ቶክዮ

ከውክፔዲያ
የ15:14, 14 ሴፕቴምበር 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ቶክዮ (東京) የጃፓን ዋና ከተማ ነው።

ከአለም በእግረኛ እንቅስቃሴ የላቀ የሚባለው የሀሺኮ መስቀለኛ መንገድ ሺቡያ የባቡር መሳፈሪያ አጠገብ

ቶክዮ መጀመርያ ኤዶ ተብሎ የተሰራው በ1449 ዓ.ም. ሲሆን በ1595 ዓ.ም. የጃፓን መንግሥት መቀመጫ ከክዮቶ ወደዚህ ተዛወረ። በ1860 ዓ.ም. ስሙ 'ቶክዮ' ('የምሥራቅ ዋና ከተማ') ሆነ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 35,327,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 12,790,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 35°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 139°45′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።