Jump to content

የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ

ከውክፔዲያ
የ23:54, 3 ጁን 2024 ዕትም (ከNadzik (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ፀሐይና ፈለኮቿ እንዲሁም አንዳንድ ጥቃቅን የዚህ ስርዓት አባላት። የፈለኮቹ መጠን እንደ ውድርአቸው መጠን ተስሎዋል፣ ርቀታቸው ግን በውድር አይደለም

የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ ፀሐይንና በሱዋ ዙሪያ ከበው የሚሽከረከሩትን ስምንት ፈለኮች ያጠቃልላል። ይህ ስርዓት ኣጣርድቬነስመሬትማርስጁፒተርሳተርንኡራኑስንና ኔፕቲዩንን ይጠቀልላል።