ከ«ዓረፍተ-ነገር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Appearance
Content deleted Content added
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
መ Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
(13 intermediate revisions by 13 users not shown) | |||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
'''ዓረፍተ-ነገር''' |
'''ዓረፍተ-ነገር''' በስርዓት ተቀናባብሮ ሙሉ ሀሳብን ማስተላለፍ የሚችል የቃላት ወይም የሐረጎች ስብስብ ነው።(የተሟላ ስሜትን የሚሰጥ)። በ[[አማርኛ]] ሠዋሰው ህግ መሠረት ዓረፍተ ነገር በአራት ነጥብ (''።'') ይጠቀለላል። የተለያዩ ዓይነት የዓረፍተ-ነገር አይነቶች አሉ። እነዚህም [[ ወሬ ነጋሪ ]],[[መጠይቃዊ ዓረፍተ-ነገር]]፣ [[ትዕዛዛዊ ዓረፍተ-ነገር]]፣ ወ. |
||
* ምሳሌ፦ [[ኦሪዮን ወደ ትምሀርት ቤት ሄደ]]። |
* ምሳሌ፦ [[ኦሪዮን ወደ ትምሀርት ቤት ሄደ]]። |
በ16:43, 28 ኦክቶበር 2024 የታተመው ያሁኑኑ እትም
ዓረፍተ-ነገር በስርዓት ተቀናባብሮ ሙሉ ሀሳብን ማስተላለፍ የሚችል የቃላት ወይም የሐረጎች ስብስብ ነው።(የተሟላ ስሜትን የሚሰጥ)። በአማርኛ ሠዋሰው ህግ መሠረት ዓረፍተ ነገር በአራት ነጥብ (።) ይጠቀለላል። የተለያዩ ዓይነት የዓረፍተ-ነገር አይነቶች አሉ። እነዚህም ወሬ ነጋሪ ,መጠይቃዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ትዕዛዛዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ወ.
- ምሳሌ፦ ኦሪዮን ወደ ትምሀርት ቤት ሄደ።