አቡጃ
አቡጃ የናይጄሪያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1.8 ሚሊዮን ሆኖ ይገመታል። ከተማው 09°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 07°10′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። አቡጃ በሌጎስ ፈንታ ዋና ከተማ እንዲሆን በ1970ዎቹ የታቀደ ከተማ ነው። በ1984 ዓ.ም. በይፋ የናይጄሪያ ዋና ከተማ ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |